Minyishalal Radio

Saturday
3:00pm to 3:30pm

ይህ ምን ይሻላል ሬዲዮ ጣብያ ነው ዘውትር ቅዳሜ በዋሽንግተን ዲሲ
ስዓት አቆጣጠር ከቀኑ 3፡00 ጀምሮ ለ 30 ደቂቃ በ WUS 11:20 ክጥናፍ
ሚዲያ ጋር በመተባበር ዝግጂትን ያቀርባል ምንይሻላል የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳይ በማንሳት
ይተነትናል እንግዳች ይጋብዛል የመፍትሄ ሀሳብም ይጦቁማል ከ WUS 11:20 በተጨማሪም በ ተለያዩ ሚዲያዎች ላይ እንገኛለን